International Tech Expo
ስካይ ሊንክ ልዩ የቴክኖሎጂ ግብዓቶችን መሸጫ በይፋ ከፈተ።
Category: Events
እነሆ አዲስ ምእራፍ ... በአዲስ ዓመት🎉
ቀላልና ዘመናዊ ሕይወትን መምራት የሚያስችሉ መልከ ብዙ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በማበልፀግ የሚታወቀው ስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር፤ አሁን ደግሞ የተደራሽነት አድማሱን በማስፋት ልዩ ልዩ የቴክኖሎጂ ግብዓቶችን መሸጫ በይፋ መክፈቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው።
እርስዎም ከዘመኑ ጋር መራመድ የሚያስችሉና በላቀ ጥራታቸው የሚታወቁ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በስፋት ለማቅረብ፤ ቦሌ በሚገኘው ጋራድ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ በርካታ አጋሮቻችንና ትጉኃን ሠራተኞቻችን በተገኙት በይፋ ወደከፈትነው የሽያጭ ማዕከላችን ብቅ በማለት፤ በልዩ የማስታወቂያ ዋጋ ያቀረብንላችሁን ጥራት ያላቸው የቴክኖሎጂ ግብዓቶች ብቅ ብለው ይጎበኙ ዘንድ በታላቅ አክብሮት ጋብዘንዎታል።
ስካይ ሊንክ ቴክኖሎጂስ!
#GrandOpening #SkylinkTechnologies #tech