+251-974-967171 | +251-936-177777
A.A, Bole Tropical Mall No. 217
Service Active Ethiopia Flag

International Tech Expo

እንኳን ደስ አላችሁ!

እንኳን ደስ አላችሁ!

Category: News

እንኳን ደስ አላችሁ!
ሃገር በልጆቿ ኅብረትና ጠንካራ አንድነት በከፍተኛ ርብርብ ያሳካችው ታላቁ የህዳሴ ግድባችን፤ ለዚህ ስኬት በቅቶ በማየታችን ደስ ብሎናል። እንኳን ደስ አላችሁ!
ዛሬ በግድባችን የተመለከትነው ሃገራዊ መነቃቃትና ታላቅ ስኬት፤ ከዘመኑ ጋር ለመራመድ በሚያስችለን የቴክኖሎጂ ሽግግርም እንደሚደገም እናምናለንና፤ ቀላልና ዘመናዊ ሕይወትን ለማጎልበት እንደ ቴክኖሎጂ ተቋም ሁሌም ቀድመን እንገኛለን!! በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!!

ስካይ ሊንክ ቴክኖሎጂስ
ለቀላልና ዘመናዊ ሕይወት!

Subscribe for our latest update