International Tech Expo
በስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ የተሰራው የድሬዳዋ አስተዳደር ፍርድ ቤቶች ዲጂታላይዜሽን ፕሮጀክት በይፋ ተመረቀ
Category: News
በስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ የተሰራው የድሬዳዋ አስተዳደር ፍርድ ቤቶች ዲጂታላይዜሽን ፕሮጀክት በይፋ ተመረቀ
የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ከፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምኅረት ከተመራ ልኡካን ቡድን ጋር በጋራ በመሆን መርቀው ከፍተውታል።
ስካይሊንክበቴክኖሎጂስ
ለቀላልና ዘመናዊ ህይወት