ስካይ ሊንክ ቴክኖሎጂስ በጅግጅጋ ከተማ የስማርት ሲቲ ዕቅዶች ትግበራ ላይ ከመስተዳድሩ ጋር ውይይት አካሔደ
በአይሲቲ ዘርፍ ላይ በመሠማራት ከተለያዩ የመንግሥትና የግል ድርጅቶች ጋር እየሠራ የሚገኘው ስካይ ሊንክ ቴክኖሎጂስ ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር፤ በሶማሌ ክልላዊ መንግሥት መቀመጫ በጅግጅጋ ከተማ የስማርት ሲቲ ዕቅዶች
Read More
በድሬዳዋ ከተማ ተዘጋጅቶ የነበረውን ምርኩዝ 30 የረመዳን ቀለማት 6 ልዩ መድረክ በፕላቲኒየም ደረጃ ስፖንሰር....
ድርጅታችን ስካይ ሊንክ ቴክኖሎጂስ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ዕለተ እሁድ የካቲት 16/2017 በድሬዳዋ ከተማ ተዘጋጅቶ የነበረውን ምርኩዝ 30 የረመዳን ቀለማት
Read More
ስካይሊንክ ቴክኖሎጂስና ኤቨርግሪን ቴክኖሎጂሰ ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ የመግባቢያ ሰነድ ጥቅምት 22-2017 ፊርማ አከናወኑ።
በስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ በተከናወነው የፊርማ ስነ-ስርዓት ላይ ከዚህ ቀደም በተካሄደ የሁለትዮሽ ተቋማዊ ውይይት በተለይም በሶፍትዌር ደቨሎፕመንት የትብብር ማዕቀፎችን ዘርግተው እንደሚሰሩ
Read More
Skylink Technologies እና HOBBE Technology Company ስምምነት ተፈራረሙ።
ደረጃውን የጠበቀ አለም አቀፍ የኢቨንት ማኔጅመንት ሲስተም ለመስራትና በጋራ ለማንቀሳቀስ ስምምነት ተፈራረሙ። በስምምነት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የሁለቱም ድርጅቶች የስራ ሀላፊዎች ስራውን ባጠረ ግዜ ውስጥ ጨርሰው ወደ ስራ እንደሚያስግቡ የገለፁ ሲሆን ወደስራ ሲገባ በሀገራችን ያለውን ያልተቀናጀና ወጥነት የሌለውን የኢቨንት ስርዓት ምቹ ሁኔታ የሚፈጥር መሆኑ ተገልጿል።
Read More
Journey to Smart Diredawa
The Diredawa administration held a discussion about the software developed by the Science and Technology Innovation Agency with technology companies and other institutions like the country.
Read MoreበOdoo ERP ሙሉ ድርጅትዎን ከአንድ ዳሽቦርድ ላይ ሆነው በቀላሉ ማስተዳደር ይችላሉ!
በOdoo ERP ሙሉ ድርጅትዎን ከአንድ ዳሽቦርድ ላይ ሆነው በቀላሉ ማስተዳደር ይችላሉ! የምርት ክምችትን ከመቆጣጠር እስከ ሽያጭ እና የሰራተኞች ደመወዝ፣ ሁሉም ስራዎችዎ በተቀናጀ መልኩ ይከናወናሉ። Odooን ለምን ይመርጣሉ? ✨ ሁሉንም የስራ ክፍሎች በአንድ ላይ ያስተዳድራል ✨ እንደ ድርጅትዎ ፍላጎት የሚቀያየር እና የሚበጅ ✨ ወጪን የሚቀንስና የስራ ቅልጥፍናን የሚጨምር Sky Link Technologies የOdoo ERP ሲስተምን ለድርጅትዎ በሚመች መልኩ አዘጋጅቶ ይተግብርልዎታል። 🚀 👉 ዛሬውኑ የድርጅትዎን አሰራር ያዘምኑ! Bole Tropical Mall, 2nd Floor 📞 0974-967171 | 0936-177777 🌐 www.skylinkict.com Skylink Technologies ለቀላልና ዘመናዊ ህይወት!
Watch Videoproperty managment system
Streamline every aspect of property ownership with our all in one property management system
Watch Video
አዲሰ ምዕራፍ ... በአዲስ ዓመት 🎉
እነሆ አዲሰ ምዕራፍ ... በአዲስ ዓመት 🎉 ቀላልና ዘመናዊ ሕይወትን መምራት የሚያስችሉ መልከ ብዙ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በማበልፀግ የሚታወቀው ስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር፤ አሁን ደግሞ የተደራሽነት አድማሱን በማስፋት ልዩ ልዩ የቴክኖሎጂ ግብዓቶችን መሸጫ በይፋ መክፈቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው::
Watch Video
Contact Info
Addis Ababa, Bole Tropical Mall No. 217
+251-974-967171
info@skylinkict.com