በስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ የተሰራው የድሬዳዋ አስተዳደር ፍርድ ቤቶች ዲጂታላይዜሽን ፕሮጀክት በይፋ ተመረቀ
News

በስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ የተሰራው የድሬዳዋ አስተዳደር ፍርድ ቤቶች ዲጂታላይዜሽን ፕሮጀክት በይፋ ተመረቀ

የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ከፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምኅረት ከተመራ ልኡካን ቡድን ጋር በጋራ በመሆን መርቀው ከፍተውታል። ስካይሊንክበቴክኖሎጂስ

Read More
በሳምንት ከ800 ሚሊዮን በላይ ከሚሆኑት የChatGPT ተጠቃሚዎች መካከል በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩት ከቻትቦቱ ጋር ስለ አእምሮ ጤና ችግሮቻቸው እንደሚነጋገሩ ገልጿል።
News

በሳምንት ከ800 ሚሊዮን በላይ ከሚሆኑት የChatGPT ተጠቃሚዎች መካከል በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩት ከቻትቦቱ ጋር ስለ አእምሮ ጤና ችግሮቻቸው እንደሚነጋገሩ ገልጿል።

OpenAI በየሳምንቱ ከሚጠቀሙ ሰዎች መካከል 0.15% የሚሆኑት (ይህም በሳምንት ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች ማለት ነው) የራስን የማጥፋት ፍላጎት የሚያሳዩ ንግግሮችን እንደሚያደርጉ ይገምታል።

Read More
የዲጂታላይዜሽን መስፋፋትን ተከትሎ በተለያዩ ጊዜያት የሳይበር ጥቃቶች በተለያዩ ዓለማት ይከሰታሉ።
News

የዲጂታላይዜሽን መስፋፋትን ተከትሎ በተለያዩ ጊዜያት የሳይበር ጥቃቶች በተለያዩ ዓለማት ይከሰታሉ።

በኢትዮጵያ የሳይበር ጥቃቶችን ከመከላከል ባለፈ ጠንካራ የተቋማት የሳይበር ደህንነት ስርዓትን ለመፍጠር በየጊዜው የተለያዩ ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛል።

Read More
Support for Windows 10 will come to end today October 14, 2025
News

Support for Windows 10 will come to end today October 14, 2025

ኩባንያው እንደገለጸው፣ ከዚህ ቀን በኋላ ማይክሮሶፍት ለአሮጌው ኦፐሬቲንግ ሲስተሙ የሶፍትዌር ዝመናዎችን፣ የጸጥታ መጠገኛዎችን (Security Patches) ወይም ቴክኒካዊ ድጋፍ መስጠት ያቆማል።

Read More
የእንኳን ለ5ተኛ ዓመት አደረሳችሁ መልዕክት ለሚንበር ቲቪ ( Minber TV / ሚንበር ቲቪ )!
News

የእንኳን ለ5ተኛ ዓመት አደረሳችሁ መልዕክት ለሚንበር ቲቪ ( Minber TV / ሚንበር ቲቪ )!

“ሁለንተናዊ ከፍታ” ላይ የመድረስ ራዕይ በመሰነቅ የሚንቀሳቀሰው ሚንበር ቲቪ ከተመሠረተ 5ተኛ ዓመቱን እያከበረ ይገኛል። በእነዚህ ዓመታት ውስጥ ጣቢያው በዋነኛነት በሳተላይት እንዲሁም ዘመን በደረሰበት የዲጂታል አማራጭ ሁሉ ወደ ውድ ተመልካቾቹ ሲደርስ ቆይቷል፡፡ በዚህም እንደ ጣቢያ ይዞት ከተነሳው ራዕይና ሊደርስበት ከሚናፍቀው ከፍታ ለመድረስ እየተጋ ይገኛል።

Let our BMS do the heavy lifting.
Innovations

Let our BMS do the heavy lifting.

Tired of juggling multiple systems to manage your building? Let our BMS do the heavy lifting. 💡 One dashboard. Total control. 📊 Real-time insights. 🚨 Predictive maintenance alerts. 🌱 Reduced energy usage. It’s not just management it’s intelligent management. For More information 📞0974967171 📞0936177777

Watch Video
Thank you for 100,000 followers!
News

Thank you for 100,000 followers!

Every like, share, and comment helps our company grow. Thank you for 100,000 followers!"

Watch Video
የተማሪዎቻችሁ ውጤትና የትምህርት መረጃ ይጠፋል ብላችሁ ተጨንቃችኋል?
Innovations

የተማሪዎቻችሁ ውጤትና የትምህርት መረጃ ይጠፋል ብላችሁ ተጨንቃችኋል?

📊 Grades safe. 📚 Data secure. ✅ One system, endless peace of mind. የተማሪዎቻችሁ ውጤትና የትምህርት መረጃ ይጠፋል ብላችሁ ተጨንቃችሐኋል የኛ School Management system ሁሉንም የትምህርት መረጃ በአስተማማኝ ቦታ ያሰቀምጣል::

Watch Video
The moment you realize your school uses Skylink school management 📲😬
Innovations

The moment you realize your school uses Skylink school management 📲😬

The moment you realize your school uses Skylink school management 📲😬 He thought he got away with it 😭 call us: 0974967171 / 0936177777 Bole, Tropical Mall, 217

Watch Video
ከትምህርት ቤት አስተዳደር ጋር የተያያዙ የወረቀት ስራዎችን ይርሱ!
Innovations

ከትምህርት ቤት አስተዳደር ጋር የተያያዙ የወረቀት ስራዎችን ይርሱ!

Grades used to be on paper. Now, they come with emotions, alerts, and instant clarity. ‘For simple & Modern life’ ከትምህርት ቤት አስተዳደር ጋር የተያያዙ የወረቀት ስራዎችን ይርሱ! 👋 የእኛ ሲስተም ሁሉንም የመማር ማሰተማር ሂደት በማዘመን ጊዜዎን እንዲቆጥቡ እና ውጤታማ እንዲሆኑ ይረዳዎታል። “ለቀላልና ዘመናዊ ሕይወት!!” 0974967171 / 0936177777

Watch Video
ወደ ነገ ቁርአን፤ እውቀትና ቴክኖሎጂ
Events

ወደ ነገ ቁርአን፤ እውቀትና ቴክኖሎጂ

ወደ ነገ ቁርአን፤ እውቀትና ቴክኖሎጂ በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም

Watch Video

Contact Info

Location
Addis Ababa, Bole Tropical Mall No. 217
Call Us
+251-974-967171
Email Us
info@skylinkict.com